ማመልከቻዎን ይከታተሉ

ማመልከቻዎን ይከታተሉ

በዚህ ድረገፅ ላይ የሚገኘዉን ‹ቪዛ ማመልከቻዎን ይከታተሉ› የሚለዉን አገልግሎት መጠቀም የሚችሉት ቀድሞውን በካናዳ የቪዛ ማመልከቻ ማእከሉ የቪዛ ማመልከቻ ወይም ፓስፖርት ካስገቡ እና የመከታተያ ቁጥር ያላዉ የማረጋገጫ ደረሰኝ ተቀብለዉ ከሆነ ብቻ ነው፡፡ ይህ አገልግሎት የሚገልፀዉ ማመልከቻዎ የሚገኝበትን የሂደት ደረጃ ሳይሆን በአሁኑ ጊዜ ማመልከቻዎ የሚገኝበትን ቦታ ነዉ፡፡

ጥቃሚ መረጃ፡ የቪዛ ማመልከቻዎን ያስገቡት በቀጥታ በአይአርሲሲ ድረገፅ ላይ ከሆነ በቪዛ ማመልከቻዎ ዙሪያ ሂደት መከታተል የሚቸሉት ቀጥሎ በተገለፀዉ የአይአርሲሲ ድረገፅ ብቻ መሆኑን ልብ ይበሉ https://www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/services/application/check-status.html

በካናዳ የቪዛ ማመልከቻ ማእከሉ ማመልከቻዎን/ፓስፖርትዎን ሲያስገቡ በዚህ ድረገፅ ላይ በሚገኘዉን ‹ቪዛ ማመልከቻዎን ይከታተሉ› በሚለዉ አገልግሎት ማመልከቻዎን መከታተል ይችላሉ፡፡

ማመልከቻዎን/ፓስፖርትዎን ከታች በተገለፁት ድረገፅ/ የድረገፅ ውይይት/ የጥሪ ማዕከል የመስመር ቁጥር / ኢሜይል መከታተል ይችላሉ። ማመልከቻዎን በድረገፅ ለመከታተል ከቪዛ ማመልከቻ ማዕከል የተቀበሉት ደረሰኝ ላይ የተጠቀሰውን የክትትል መታወቂያ ቁጥር እና የትውልድ ቀንዎን ማስገባት ይኖርብዎታል፡፡

ማመልከቻዎን የመከታተያ ዘዴዎች የሚከተሉት ናቸዉ፡፡

  • ድህረገፅ:

በ VAC ውስጥ ለሚቀርቡ አገልግሎቶች የአገልግሎት ክፍያ

የአገልግሎት ዋጋ (በአንድ አመልካች)በ CAD (ቫትን ጨምሮ)በኢ.ቲ.ቢ. ገንዘብ (ቫትን ጨምሮ)

ዝርዝሮችየአንድ ጊዜ የፖስታ መላኪያ አገልግሎት

$57.896,368.00

ፎቶኮፒ ማድረግ

$1.58174.00

ህትመት

$1.20132.00

አጭር የፅሁፍ መልእክት አገልግሎት

$3.00330.00
Website

በጥቅምት 22, 2012 ወይምከዚያበኋላለተመዘገቡማመልከቻዎች

እዚህጠቅ
Chat

የድር ውይይት

አሁን ተወያይ
Phone

የእርዳታመስመርቁጥር- አግኙን የሀገር ውስጥ መደወያ

አግኙን
Location

ማመልከቻንለመከታተል

የቪዛማመልከቻማዕከል

የዓለምአቀፍየስደተኞቸድርጅት(አይኦኤም)

Web chat: አሁን ተወያይ

ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፤ወረዳ 08 ፤ ወደ ዩኤንኢሲኤ በሚወስደው መንገድ፤ ከዝቋላ ኮምፕሌክስ በስተጀርባ፤የሜዝ ህንፃ 2ኛ ፎቅ፤ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ

የማመልከቻዎሁኔታለመከታተል የቪኤፍኤስግሎባልኤስ.ኤም.ኤስአገልግሎትንመጠቀምይችላሉ።ሆኖምይህአገልግሎትበተጨማሪክፍያይገኛል፡፡

አንዴየካናዳቪዛጽ/ቤትማመልከቻዎንከገመገመበኋላውሳኔይሰጣሉእናምፓስፖርትዎቪዛያትማልወይምቪዛእንደማይሰጥየሚገልጽደብዳቤይሰጣሉ፡፡የካናዳቪዛጽ / ቤትፓስፖርትዎንወደካናዳቪዛማመልከቻማእከልይመልሳል፣እናበሚመርጡትየመገናኛዘዴበኩልማመልከቻዎን መልስያሳውቀዎታል፡፡

ፓስፖርትዎለመመለስዝግጁበሚሆንበትጊዜየማመልከቻመከታተያስርዓትያሳዉቆታል።ፓስፖርትዎንለመቀበልወደካናዳቪዛማመልከቻማዕከልመምጣትአለብዎት፡፡